የሚወርዱ፡ ቃላት።
ቃሉ፡ ትክክል፡ መኾኑን፥ መሥመሩን፡ ሲነካ፡ ወስን።
በዚህ፡ "የቋንቋ፡ መማሪያ"ን፡ በሚያሟላ፡ ጨዋታ፥ አዳዲስ፡ ቃላት፡ ተማር፥ ሰዋስው፡ አጥና፥ የቋንቋውንም፡ ድምፅ፡ ስማ።
አሁን፡ ተጫወት።ይህን፡ ጨዋታ፡ በብዙ፡ ዐይነት፡ መንገድ፡ መጫወት፡ ይቻላል። ተጨዋቹ፡ ረዘም፡ ያለ፡ ጊዜ፡ ቢያስፈልገው፥ ወይም፡ ገና፡ ያልተጫወታቸውን፡ ጨዋታዎች፡ መሞከርና፡ ችሎታውን፡ መፈተሽ፡ ቢፈልግ፤ መጫወቻው፡ ለዚህ፡ ኹሉ፡ ተሟልቶ፡ የተዘጋጀ፡ ነው።
በተለያየ፡ አጨዋወትና፥ የምትፈልገውን፡ ቋንቋ፡ መማርና፡ ማሻሻል፡ ትችላለኽ። እያንዳንዱ፡ ጨዋታ፡ የራሱ፡ መንገድና፡ ጥቅም፡ ስላለው፥ የምትወደውን፡ ጨዋታ፡ ምረጥ፥ ወይም፡ አዳዲስ፡ የጨዋታ፡ ዓይነቶችን፡ ሞክር።
ተዝናና !
ቃሉ፡ ትክክል፡ መኾኑን፥ መሥመሩን፡ ሲነካ፡ ወስን።
ለምስሉ፡ የሚስማማው፡ ቃል፥ የትኛው፡ ነው ? ምረጥ።
አሁን፡ የሰማኸው፡ ቃል፡ የትኛው፡ ነው ?
ከኹለቱ፡ አጻጻፍ፥ ትክክለኛው፡ የትኛው፡ ነው ?
ላረፍተ፡ ነገሩ፡ በበለጠ፡ የሚስማማውን፡ ቃል፡ ምረጥ።
አንድ፡ ገጸ፡ ባሕርይ፡ መርጠኽ፥ ለጥያቄዎቹ፡ መልስ፡ እየሰጠኽ፥ የደፋሮ፡ ገብ፡ የዕድል፡ ጨዋታውን፡ ተጫወት።
ያውሮፓ፡ ኅብረት፡ ኮሚሽን፡ ያደረገው፡ ድጋፍ፥ ይህንን፡ ዕትም፡ ለማዘጋጀት፡ እንጂ፡ ይዘቱን፡ አይመለከትም። የኅትመቱ፡ ሙሉ፡ ኀላፊነት፡ የደራሲዎቹ፡ ብቻ፡ ነው። ስለዚህም፥ ለተሰጠው፡ መረጃ፥ ኮሚሽኑ፡ ተጠያቂ፡ ሊሆን፡ አይችልም።
Terms of use • Privacy policy • ድረ፡ ገጹን፡ ለመተርጐም፥ ርዳታችኹ፡ ያሻናል።